Arabic with tafsir
Listen to Surah Al-Nas (1315 reciters)
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
قُلۡ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلنَّاسِ ١በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡ مَلِكِ ٱلنَّاسِ ٢«የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡ إِلَٰهِ ٱلنَّاسِ ٣«የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡ مِن شَرِّ ٱلۡوَسۡوَاسِ ٱلۡخَنَّاسِ ٤«ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡ ٱلَّذِي يُوَسۡوِسُ فِي صُدُورِ ٱلنَّاسِ ٥«ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከኾነው፡፡ مِنَ ٱلۡجِنَّةِ وَٱلنَّاسِ ٦«ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡»
Translation: Muhammed Sadiq And Muhammed Sani Habib.