Millat al-Islam

Chapter 99 · 8 verses · Muhammed Sadiq And Muhammed Sani Habib

Surah Az-Zalzala in Amharic

Arabic with tafsir Listen to Surah Az-Zalzala (1306 reciters)

بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

إِذَا زُلۡزِلَتِ ٱلۡأَرۡضُ زِلۡزَالَهَا ١ምድር (በኀይል) መንቀጥቀጥዋን በተንቀጠቀጠች ጊዜ፤ وَأَخۡرَجَتِ ٱلۡأَرۡضُ أَثۡقَالَهَا ٢ምድር ሸክሞችዋን ባወጣችም ጊዜ፤ وَقَالَ ٱلۡإِنسَٰنُ مَا لَهَا ٣ሰውም ምን ኾነች? ባለ ጊዜ፤ يَوۡمَئِذٍ تُحَدِّثُ أَخۡبَارَهَا ٤በዚያ ቀን ወሬዎችዋን ትናገራለች፡፡ بِأَنَّ رَبَّكَ أَوۡحَىٰ لَهَا ٥ጌታህ ለእርሷ በማሳወቁ ምክንያት፡፡ يَوۡمَئِذٍ يَصۡدُرُ ٱلنَّاسُ أَشۡتَاتًا لِّيُرَوۡاْ أَعۡمَٰلَهُمۡ ٦በዚያ ቀን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) እንዲያዩ ይደረጉ ዘንድ (እንደየሥራቸው) የተለያዩ ኾነው (ከመቆሚያው ስፍራ) ይመለሳሉ፡፡ فَمَن يَعۡمَلۡ مِثۡقَالَ ذَرَّةٍ خَيۡرًا يَرَهُۥ ٧የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ وَمَن يَعۡمَلۡ مِثۡقَالَ ذَرَّةٍ شَرًّا يَرَهُۥ ٨የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡

Translation: Muhammed Sadiq And Muhammed Sani Habib.