السورة بالعربية مع التفسير
استمع إلى سورة العاديات (1,283 قارئاً)
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
وَٱلۡعَٰدِيَٰتِ ضَبۡحًا ١እያለከለኩ ሩዋጮች በኾኑት (ፈረሶች) እምላለሁ፡፡ فَٱلۡمُورِيَٰتِ قَدۡحًا ٢(በሰኮናቸው) እያጋጩ እሳትን አውጪዎች በኾኑትም፤ فَٱلۡمُغِيرَٰتِ صُبۡحًا ٣በማለዳ ወራሪዎች በኾኑትም፤ فَأَثَرۡنَ بِهِۦ نَقۡعًا ٤በእርሱ አቧራን በቀሰቀሱትም፤ فَوَسَطۡنَ بِهِۦ جَمۡعًا ٥በ(ጠላት) ክቢ መካከል በእርሱ (በጧት) በተጋፈጡትም እምላለሁ፡፡ إِنَّ ٱلۡإِنسَٰنَ لِرَبِّهِۦ لَكَنُودٌ ٦ሰው ለጌታው ብርቱ ከሓዲ ነው፡፡ وَإِنَّهُۥ عَلَىٰ ذَٰلِكَ لَشَهِيدٌ ٧እርሱም በዚህ ላይ መስካሪ ነው፡፡ وَإِنَّهُۥ لِحُبِّ ٱلۡخَيۡرِ لَشَدِيدٌ ٨እርሱም ገንዘብን ለመውደድ በጣም ብርቱ ነው፡፡ ۞ أَفَلَا يَعۡلَمُ إِذَا بُعۡثِرَ مَا فِي ٱلۡقُبُورِ ٩(ሰው) አያውቅምን? በመቃብሮች ያሉት (ሙታን) በተቀሰቀሱ ጊዜ፤ وَحُصِّلَ مَا فِي ٱلصُّدُورِ ١٠በልቦች ውስጥ ያለውም ሁሉ በተገለጸ ጊዜ (እንዴት እንደሚኾን)፡፡ إِنَّ رَبَّهُم بِهِمۡ يَوۡمَئِذٍ لَّخَبِيرُۢ ١١ጌታቸው በዚያ ቀን በእነርሱ (ነገር) በእርግጥ ውስጠ አዋቂ ነው፡፡
الترجمة: Muhammed Sadiq And Muhammed Sani Habib.