السورة بالعربية مع التفسير
استمع إلى سورة الكافرون (786 قارئاً)
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
قُلۡ يَٰٓأَيُّهَا ٱلۡكَٰفِرُونَ ١በላቸው «እናንተ ከሓዲዎች ሆይ لَآ أَعۡبُدُ مَا تَعۡبُدُونَ ٢«ያንን የምትግገዙትን (ጣዖት አሁን) አልግገዛም፡፡ وَلَآ أَنتُمۡ عَٰبِدُونَ مَآ أَعۡبُدُ ٣«እናንተም እኔ የምግገዛውን (አምላክም አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ وَلَآ أَنَا۠ عَابِدٌ مَّا عَبَدتُّمۡ ٤«እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደፊት) ተገዢ አይደለሁም፡፡ وَلَآ أَنتُمۡ عَٰبِدُونَ مَآ أَعۡبُدُ ٥«እናንተም እኔ የምግገዛውን (ወደፊት) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ لَكُمۡ دِينُكُمۡ وَلِيَ دِينِ ٦«ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ፡፡
الترجمة: Muhammed Sadiq And Muhammed Sani Habib.