السورة بالعربية مع التفسير
استمع إلى سورة المسد (1,267 قارئاً)
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
تَبَّتۡ يَدَآ أَبِي لَهَبٍ وَتَبَّ ١የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡ مَآ أَغۡنَىٰ عَنۡهُ مَالُهُۥ وَمَا كَسَبَ ٢ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡ سَيَصۡلَىٰ نَارًا ذَاتَ لَهَبٍ ٣የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡ وَٱمۡرَأَتُهُۥ حَمَّالَةَ ٱلۡحَطَبِ ٤ሚስቱም (ትገባለች)፤ እንጨት ተሸካሚ ስትኾን፡፡ فِي جِيدِهَا حَبۡلٌ مِّن مَّسَدِۭ ٥በአንገትዋ ላይ ከጭረት የኾነ ገመድ ያለባት ስትኾን፡፡
الترجمة: Muhammed Sadiq And Muhammed Sani Habib.