Millat al-Islam

Chapter 85 · 22 verses · Muhammed Sadiq And Muhammed Sani Habib

Surah Al-Burooj in Amharic

Arabic with tafsir Listen to Surah Al-Burooj (1318 reciters)
Meccanسورة البروج22 verses

بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

وَٱلسَّمَآءِ ذَاتِ ٱلۡبُرُوجِ ١የቡርጆች ባለቤት በኾነችው ሰማይ እምላለሁ፡፡ وَٱلۡيَوۡمِ ٱلۡمَوۡعُودِ ٢በተቀጠረው ቀንም፤ وَشَاهِدٍ وَمَشۡهُودٍ ٣በተጣጅና በሚጣዱትም፤ (እምላለሁ)፡፡ قُتِلَ أَصۡحَٰبُ ٱلۡأُخۡدُودِ ٤የጉድቡ ባለቤቶች ተረገሙ፡፡ ٱلنَّارِ ذَاتِ ٱلۡوَقُودِ ٥የማገዶ ባለቤት የኾነቺው እሳት (ባለቤቶች)፡፡ إِذۡ هُمۡ عَلَيۡهَا قُعُودٌ ٦እነርሱ በርሷ (አፋፍ) ላይ ተቀማጮች በኾኑ ጊዜ፤ (ተረገሙ)፡፡ وَهُمۡ عَلَىٰ مَا يَفۡعَلُونَ بِٱلۡمُؤۡمِنِينَ شُهُودٌ ٧እነርሱም በምእምናኖቹ በሚሠሩት (ማሰቃየት) ላይ መስካሪዎች ናቸው፡፡ وَمَا نَقَمُواْ مِنۡهُمۡ إِلَّآ أَن يُؤۡمِنُواْ بِٱللَّهِ ٱلۡعَزِيزِ ٱلۡحَمِيدِ ٨ከእነርሱም በአላህ አሸናፊው፣ ምስጉኑ በኾነው (ጌታ) ማመናቸውን እንጅ ሌላ ምንም አልጠሉም፡፡ ٱلَّذِي لَهُۥ مُلۡكُ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلۡأَرۡضِۚ وَٱللَّهُ عَلَىٰ كُلِّ شَيۡءٍ شَهِيدٌ ٩በእዚያ የሰማያትና የምድር ንግሥና ለእርሱ ብቻ በኾነው (አላህ ማመናቸውን)፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ መስካሪ ነው፡፡ إِنَّ ٱلَّذِينَ فَتَنُواْ ٱلۡمُؤۡمِنِينَ وَٱلۡمُؤۡمِنَٰتِ ثُمَّ لَمۡ يَتُوبُواْ فَلَهُمۡ عَذَابُ جَهَنَّمَ وَلَهُمۡ عَذَابُ ٱلۡحَرِيقِ ١٠እነዚያ ምእምንንና ምእምናትን ያሰቃዩ፣ ከዚያም ያልተጸጸቱ ለእነርሱ የገሀነም ቅጣት አልላቸው፡፡ ለእነርሱም የመቃጠሉ ስቃይ አልላቸው፡፡ إِنَّ ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَعَمِلُواْ ٱلصَّٰلِحَٰتِ لَهُمۡ جَنَّٰتٌ تَجۡرِي مِن تَحۡتِهَا ٱلۡأَنۡهَٰرُۚ ذَٰلِكَ ٱلۡفَوۡزُ ٱلۡكَبِيرُ ١١እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችንም የሠሩ ለእነርሱ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው ገነቶች አሏቸው፡፡ ይህ ታላቅ ማግኘት ነው፡፡ إِنَّ بَطۡشَ رَبِّكَ لَشَدِيدٌ ١٢የጌታህ በኀይል መያዝ ብርቱ ነው፡፡ إِنَّهُۥ هُوَ يُبۡدِئُ وَيُعِيدُ ١٣እነሆ እርሱ መፍጠርን ይጀምራል፤ ይመልሳልም፡፡ وَهُوَ ٱلۡغَفُورُ ٱلۡوَدُودُ ١٤እርሱም ምሕረተ ብዙ ወዳድ ነው፡፡ ذُو ٱلۡعَرۡشِ ٱلۡمَجِيدُ ١٥የዙፋኑ ባለቤት የላቀው ነው፡፡ فَعَّالٌ لِّمَا يُرِيدُ ١٦የሚሻውን ሁሉ ሠሪ ነው፡፡ هَلۡ أَتَىٰكَ حَدِيثُ ٱلۡجُنُودِ ١٧የሰራዊቶቹ ወሬ መጣልህን فِرۡعَوۡنَ وَثَمُودَ ١٨የፈርዖንና የሰሙድ፤ (ወሬ)፡፡ بَلِ ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ فِي تَكۡذِيبٍ ١٩በእውነቱ እነዚያ የካዱት በማስተባበል ውስጥ ናቸው፡፡ وَٱللَّهُ مِن وَرَآئِهِم مُّحِيطُۢ ٢٠አላህም በዙሪያቸው (በዕውቀቱ) ከባቢ ነው፡፡ بَلۡ هُوَ قُرۡءَانٌ مَّجِيدٌ ٢١ይልቁንም እርሱ የከበረ ቁርኣን ነው፡፡ فِي لَوۡحٍ مَّحۡفُوظِۭ ٢٢የተጠበቀ በኾነ ሰሌዳ ውስጥ ነው፡፡

Translation: Muhammed Sadiq And Muhammed Sani Habib.