Arabic with tafsir
Listen to Surah Al-Fil (851 reciters)
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
أَلَمۡ تَرَ كَيۡفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصۡحَٰبِ ٱلۡفِيلِ ١በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን أَلَمۡ يَجۡعَلۡ كَيۡدَهُمۡ فِي تَضۡلِيلٍ ٢ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ (ከንቱ) አላደረገምን? (አድርጓል)፡፡ وَأَرۡسَلَ عَلَيۡهِمۡ طَيۡرًا أَبَابِيلَ ٣በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡ تَرۡمِيهِم بِحِجَارَةٍ مِّن سِجِّيلٍ ٤ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን፤ (አዕዋፍ)፡፡ فَجَعَلَهُمۡ كَعَصۡفٍ مَّأۡكُولِۭ ٥ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው፡፡
Translation: Muhammed Sadiq And Muhammed Sani Habib.