Millat al-Islam

Chapter 104 · 9 verses · Muhammed Sadiq And Muhammed Sani Habib

Surah Al-Humaza in Amharic

Arabic with tafsir Listen to Surah Al-Humaza (1273 reciters)
Meccanسورة الهمزة9 verses

بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

وَيۡلٌ لِّكُلِّ هُمَزَةٍ لُّمَزَةٍ ١ለሃሜተኛ ለዘላፊ ሁሉ ወዮለት፡፡ ٱلَّذِي جَمَعَ مَالًا وَعَدَّدَهُۥ ٢ለዚያ ገንዘብን የሰበሰበና የቆጣጠረው (ያደለበውም) ለኾነ ፤(ወዮለት)፡፡ يَحۡسَبُ أَنَّ مَالَهُۥٓ أَخۡلَدَهُۥ ٣ገንዘቡ የሚያዘወትረው መኾኑን ያስባል፡፡ كـَلَّاۖ لَيُنۢبَذَنَّ فِي ٱلۡحُطَمَةِ ٤ይከልከል፤ በሰባሪይቱ (እሳት) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል፡፡ وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا ٱلۡحُطَمَةُ ٥ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ نَارُ ٱللَّهِ ٱلۡمُوقَدَةُ ٦የተነደደችው የአላህ እሳት ናት፡፡ ٱلَّتِي تَطَّلِعُ عَلَى ٱلۡأَفۡـِٔدَةِ ٧ያቺ በልቦች ላይ የምትዘልቅ የኾነችው፡፡ إِنَّهَا عَلَيۡهِم مُّؤۡصَدَةٌ ٨እርሷ በእርግጥ በእነርሱ ላይ የተዘጋጀች ናት፡፡ فِي عَمَدٍ مُّمَدَّدَةِۭ ٩በተዘረጋች አዕማድ ውስጥ (የተዘጋች ናት)፡፡

Translation: Muhammed Sadiq And Muhammed Sani Habib.