بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
إِنَّآ أَعۡطَيۡنَٰكَ ٱلۡكَوۡثَرَ ١እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡ فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَٱنۡحَرۡ ٢ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡ إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ ٱلۡأَبۡتَرُ ٣ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡
Chapter 108 · 3 verses · Muhammed Sadiq And Muhammed Sani Habib
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
إِنَّآ أَعۡطَيۡنَٰكَ ٱلۡكَوۡثَرَ ١እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡ فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَٱنۡحَرۡ ٢ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡ إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ ٱلۡأَبۡتَرُ ٣ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡
Translation: Muhammed Sadiq And Muhammed Sani Habib.