Arabic with tafsir
Listen to Surah Al-Ma'un (826 reciters)
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
أَرَءَيۡتَ ٱلَّذِي يُكَذِّبُ بِٱلدِّينِ ١ያንን በምርመራው የሚያስተባብለውን አየህን? (ዐወቅከውን) فَذَٰلِكَ ٱلَّذِي يَدُعُّ ٱلۡيَتِيمَ ٢ይህም ያ የቲምን በኀይል የሚገፈትረው፤ وَلَا يَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ ٱلۡمِسۡكِينِ ٣ድኻንም በማብላት ላይ የማያግባባው ሰው ነው፡፡ فَوَيۡلٌ لِّلۡمُصَلِّينَ ٤ወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡ ٱلَّذِينَ هُمۡ عَن صَلَاتِهِمۡ سَاهُونَ ٥ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)፡፡ ٱلَّذِينَ هُمۡ يُرَآءُونَ ٦ለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለኾኑት፡፡ وَيَمۡنَعُونَ ٱلۡمَاعُونَ ٧የዕቃ ትውስትንም (ሰዎችን) የሚከለክሉ ለኾኑት (ወዮላቸው)፡፡
Translation: Muhammed Sadiq And Muhammed Sani Habib.