Arabic with tafsir
Listen to Surah Al-Qadr (1300 reciters)
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
إِنَّآ أَنزَلۡنَٰهُ فِي لَيۡلَةِ ٱلۡقَدۡرِ ١እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡ وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا لَيۡلَةُ ٱلۡقَدۡرِ ٢መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ لَيۡلَةُ ٱلۡقَدۡرِ خَيۡرٌ مِّنۡ أَلۡفِ شَهۡرٍ ٣መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡ تَنَزَّلُ ٱلۡمَلَٰٓئِكَةُ وَٱلرُّوحُ فِيهَا بِإِذۡنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمۡرٍ ٤በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡ سَلَٰمٌ هِيَ حَتَّىٰ مَطۡلَعِ ٱلۡفَجۡرِ ٥እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡
Translation: Muhammed Sadiq And Muhammed Sani Habib.