Millat al-Islam

Chapter 101 · 11 verses · Muhammed Sadiq And Muhammed Sani Habib

Surah Al-Qaria in Amharic

Arabic with tafsir Listen to Surah Al-Qaria (1290 reciters)

بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

ٱلۡقَارِعَةُ ١ቆርቋሪይቱ (ጩኸት)፤ مَا ٱلۡقَارِعَةُ ٢ምን አስደናቂ ቆርቋሪ ናት وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا ٱلۡقَارِعَةُ ٣ቆርቋሪይቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ يَوۡمَ يَكُونُ ٱلنَّاسُ كَٱلۡفَرَاشِ ٱلۡمَبۡثُوثِ ٤ሰዎች እንደ ተበታተነ ቢራቢሮ (ወይም ኩብኩባ) በሚኾኑበት ቀን፤ وَتَكُونُ ٱلۡجِبَالُ كَٱلۡعِهۡنِ ٱلۡمَنفُوشِ ٥ጋራዎችም እንደ ተነደፈ ሱፍ በሚኾኑበት (ቀን ልቦችን በድንጋጤ ትቆረቁራለች፡፡) فَأَمَّا مَن ثَقُلَتۡ مَوَٰزِينُهُۥ ٦ሚዛኖቹ የከበዱለት ሰውማ፤ فَهُوَ فِي عِيشَةٍ رَّاضِيَةٍ ٧እርሱ በምትወደድ ኑሮ ውስጥ ይኾናል፡፡ وَأَمَّا مَنۡ خَفَّتۡ مَوَٰزِينُهُۥ ٨ሚዛኖቹም የቀለሉበት ሰውማ፤ فَأُمُّهُۥ هَاوِيَةٌ ٩መኖሪያው ሃዊያህ ናት وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا هِيَهۡ ١٠እርሷም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ نَارٌ حَامِيَةُۢ ١١(እርሷ) በጣም ተኳሳ እሳት ናት፡፡

Translation: Muhammed Sadiq And Muhammed Sani Habib.