Arabic with tafsir
Listen to Surah At-Takathur (1265 reciters)
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
أَلۡهَىٰكُمُ ٱلتَّكَاثُرُ ١በብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘነጋችሁ፡፡ حَتَّىٰ زُرۡتُمُ ٱلۡمَقَابِرَ ٢መቃብሮችን እስከ ጎበኛችሁ ድረስ፡፡ كـَلَّا سَوۡفَ تَعۡلَمُونَ ٣ተከልከሉ፤ ወደፊት (ውጤቱን) ታውቃላችሁ፡፡ ثُمَّ كـَلَّا سَوۡفَ تَعۡلَمُونَ ٤ከዚያም ተከልከሉ፤ ወደ ፊት ታውቃላችሁ፡፡ كـَلَّا لَوۡ تَعۡلَمُونَ عِلۡمَ ٱلۡيَقِينِ ٥በእውነቱ (የሚጠብቃችሁን) እርግጠኛ ዕውቀትን ብታውቁ ኖሮ፤ (ባልዘናጋችሁ ነበር)፡፡ لَتَرَوُنَّ ٱلۡجَحِيمَ ٦ገሀነምን በእርግጥ ታያላችሁ፡፡ ثُمَّ لَتَرَوُنَّهَا عَيۡنَ ٱلۡيَقِينِ ٧ከዚያም እርግጠኛን ማየት ታዩዋታላችሁ፡፡ ثُمَّ لَتُسۡـَٔلُنَّ يَوۡمَئِذٍ عَنِ ٱلنَّعِيمِ ٨ከዚያም ከድሎታችሁ ሁሉ በዚያ ቀን ትጠየቃላችሁ፡፡
Translation: Muhammed Sadiq And Muhammed Sani Habib.