بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
وَٱلنَّٰزِعَٰتِ غَرۡقًا ١በኃይል አውጪዎች በኾኑት፤ وَٱلنَّٰشِطَٰتِ نَشۡطًا ٢በቀስታ መምዘዝንም መዘዦች በኾኑት፤ وَٱلسَّٰبِحَٰتِ سَبۡحًا ٣መዋኘትም ዋኚዎች በኾኑት፤ فَٱلسَّٰبِقَٰتِ سَبۡقًا ٤መቅደምንም ቀዳሚዎች በኾኑት፤ فَٱلۡمُدَبِّرَٰتِ أَمۡرًا ٥ነገርንም አስተናባሪዎች በኾኑት (መላእክት) እምላለሁ፡፡ (በእርግጥ ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡ يَوۡمَ تَرۡجُفُ ٱلرَّاجِفَةُ ٦ተርገፍጋፊይቱ (ምድር) በምትርገፈገፍበት ቀን፤ تَتۡبَعُهَا ٱلرَّادِفَةُ ٧ለጣቂይቱ የምትከተላት ስትኾን (ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡ قُلُوبٌ يَوۡمَئِذٍ وَاجِفَةٌ ٨በዚያ ቀን ልቦች ተሸባሪዎች ናቸው፡፡ أَبۡصَٰرُهَا خَٰشِعَةٌ ٩ዓይኖቻቸው ተዋራጆች (አቀርቃሪዎች) ናቸው፡፡ يَقُولُونَ أَءِنَّا لَمَرۡدُودُونَ فِي ٱلۡحَافِرَةِ ١٠«እኛ ወደ መጀመሪያይቱ ኹነታ ተመላሾች ነን?» ይላሉ፡፡ أَءِذَا كُنَّا عِظَٰمًا نَّخِرَةً ١١«የበሰበሱ አጥንቶች በኾን ጊዜ (እንቀሰቀሳለን?)» قَالُواْ تِلۡكَ إِذًا كَرَّةٌ خَاسِرَةٌ ١٢«ይህቺ ያን ጊዜ ባለ ከሳራ መመለስ ናት» ይላሉ፡፡ فَإِنَّمَا هِيَ زَجۡرَةٌ وَٰحِدَةٌ ١٣እርሷም አንዲት ጩኸት ብቻ ናት፡፡ فَإِذَا هُم بِٱلسَّاهِرَةِ ١٤ወዲያውኑም እነርሱ እንቅልፍ በሌለባት (ምድር) ላይ ይኾናሉ፡፡ هَلۡ أَتَىٰكَ حَدِيثُ مُوسَىٰٓ ١٥የሙሳ ወሬ መጣልህን إِذۡ نَادَىٰهُ رَبُّهُۥ بِٱلۡوَادِ ٱلۡمُقَدَّسِ طُوًى ١٦ጌታው በተቀደሰው ሸለቆ በጡዋ በጠራው ጊዜ፤ ٱذۡهَبۡ إِلَىٰ فِرۡعَوۡنَ إِنَّهُۥ طَغَىٰ ١٧ወደ ፈርዖን ኺድ፡፡ እርሱ ወሰን አልፏልና፡፡ فَقُلۡ هَل لَّكَ إِلَىٰٓ أَن تَزَكَّىٰ ١٨በለውም፡- «ወደ መጥራራትህ ላንተ (መንገድ) አለህን?» وَأَهۡدِيَكَ إِلَىٰ رَبِّكَ فَتَخۡشَىٰ ١٩«ወደ ጌታህም ልመራህ ትፈራውም ዘንድ፤ (መንገድ አለህን?)» አለው፡፡ فَأَرَىٰهُ ٱلۡأٓيَةَ ٱلۡكُبۡرَىٰ ٢٠ታላቂቱንም ተዓምር አሳየው፡፡ فَكَذَّبَ وَعَصَىٰ ٢١አስተባበለም፤ አመጸም፡፡ ثُمَّ أَدۡبَرَ يَسۡعَىٰ ٢٢ከዚያም (ለማጥፋት) የሚተጋ ኾኖ ዞረ፡፡ فَحَشَرَ فَنَادَىٰ ٢٣(ሰራዊቶቹን) ሰበሰበም፤ ተጣራም፡፡ فَقَالَ أَنَا۠ رَبُّكُمُ ٱلۡأَعۡلَىٰ ٢٤አለም፡- «እኔ ታላቁ ጌታችሁ ነኝ፡፡» فَأَخَذَهُ ٱللَّهُ نَكَالَ ٱلۡأٓخِرَةِ وَٱلۡأُولَىٰٓ ٢٥አላህም በኋለኛይቱና በፊተኛይቱ (ቃል) ቅጣት ያዘው፡፡ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَعِبۡرَةً لِّمَن يَخۡشَىٰٓ ٢٦በዚህ ውስጥ ለሚፈራ ሰው በእርግጥ መገምገሚያ አለበት፡፡ ءَأَنتُمۡ أَشَدُّ خَلۡقًا أَمِ ٱلسَّمَآءُۚ بَنَىٰهَا ٢٧ባፈጣጠር እናንተ ይበልጥ የበረታችሁ ናችሁን? ወይንስ ሰማይ? (አላህ) ገነባት፡፡ رَفَعَ سَمۡكَهَا فَسَوَّىٰهَا ٢٨ከፍታዋን አጓነ፤ አስተካከላትም፡፡ وَأَغۡطَشَ لَيۡلَهَا وَأَخۡرَجَ ضُحَىٰهَا ٢٩ሌሊቷንም አጨለመ፡፡ ቀንዋንም ገለጸ፡፡ وَٱلۡأَرۡضَ بَعۡدَ ذَٰلِكَ دَحَىٰهَآ ٣٠ምድርንም ከዚህ በኋላ ዘረጋት፡፡ أَخۡرَجَ مِنۡهَا مَآءَهَا وَمَرۡعَىٰهَا ٣١ውሃዋንና ግጦሿን ከእርሷ አወጣ፡፡ وَٱلۡجِبَالَ أَرۡسَىٰهَا ٣٢ጋራዎችንም አደላደላቸው፡፡ مَتَٰعًا لَّكُمۡ وَلِأَنۡعَٰمِكُمۡ ٣٣ለእናንተና ለእንስሶቻችሁ መጣቀሚያ ይኾን ዘንድ (ይህን አደረገ)፡፡ فَإِذَا جَآءَتِ ٱلطَّآمَّةُ ٱلۡكُبۡرَىٰ ٣٤ታላቂቱም መዐት በመጣች ጊዜ፣ يَوۡمَ يَتَذَكَّرُ ٱلۡإِنسَٰنُ مَا سَعَىٰ ٣٥ሰው ሁሉ የሠራውን በሚያስታውስበት ቀን፣ وَبُرِّزَتِ ٱلۡجَحِيمُ لِمَن يَرَىٰ ٣٦ገሀነምም ለሚያይ ሰው በተገለጠች ጊዜ፣ فَأَمَّا مَن طَغَىٰ ٣٧የካደ ሰውማ፣ وَءَاثَرَ ٱلۡحَيَوٰةَ ٱلدُّنۡيَا ٣٨ቅርቢቱንም ሕይወት የመረጠ፣ فَإِنَّ ٱلۡجَحِيمَ هِيَ ٱلۡمَأۡوَىٰ ٣٩ገሀነም እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡ وَأَمَّا مَنۡ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِۦ وَنَهَى ٱلنَّفۡسَ عَنِ ٱلۡهَوَىٰ ٤٠በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ فَإِنَّ ٱلۡجَنَّةَ هِيَ ٱلۡمَأۡوَىٰ ٤١ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡ يَسۡـَٔلُونَكَ عَنِ ٱلسَّاعَةِ أَيَّانَ مُرۡسَىٰهَا ٤٢«ከሰዓቲቱ መቼ ነው መኾኛዋ?» ሲሉ ይጠይቁሃል፡፡ فِيمَ أَنتَ مِن ذِكۡرَىٰهَآ ٤٣አንተ እርሷን ከማስታወስ በምን ውስጥ ነህ إِلَىٰ رَبِّكَ مُنتَهَىٰهَآ ٤٤(የዕውቀት) መጨረሻዋ ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡ إِنَّمَآ أَنتَ مُنذِرُ مَن يَخۡشَىٰهَا ٤٥አንተ የሚፈራትን ሰው አስፈራሪ ብቻ ነህ፡፡ كَأَنَّهُمۡ يَوۡمَ يَرَوۡنَهَا لَمۡ يَلۡبَثُوٓاْ إِلَّا عَشِيَّةً أَوۡ ضُحَىٰهَا ٤٦እነርሱ በሚያዩዋት ቀን ያንዲት ቀን ምሽትን ወይም ረፏዷን እንጅ ያልቆዩ ይመስላሉ፡፡