بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
وَٱلشَّمۡسِ وَضُحَىٰهَا ١በፀሐይና በብርሃኗ እምላለሁ፡፡ وَٱلۡقَمَرِ إِذَا تَلَىٰهَا ٢በጨረቃም በተከተላት ጊዜ፤ وَٱلنَّهَارِ إِذَا جَلَّىٰهَا ٣በቀኑም (ፀሐይን) በገለጻት ጊዜ፤ وَٱلَّيۡلِ إِذَا يَغۡشَىٰهَا ٤በሌሊቱም በሸፈናት ጊዜ፤ وَٱلسَّمَآءِ وَمَا بَنَىٰهَا ٥በሰማይቱም በገነባትም (ጌታ)፤ وَٱلۡأَرۡضِ وَمَا طَحَىٰهَا ٦በምድሪቱም በዘረጋትም፤ وَنَفۡسٍ وَمَا سَوَّىٰهَا ٧በነፍስም ባስተካከላትም፤ فَأَلۡهَمَهَا فُجُورَهَا وَتَقۡوَىٰهَا ٨አመጽዋንና ፍርሃትዋንም ባሳወቃት (አምላክ እምላለሁ)፡፡ قَدۡ أَفۡلَحَ مَن زَكَّىٰهَا ٩(ከኀጢኣት) ያጠራት ሰው ፍላጎቱን በእርግጥ አገኘ፡፡ وَقَدۡ خَابَ مَن دَسَّىٰهَا ١٠(በኀጢኣት) የሸፈናትም ሰው በእውነት አፈረ፡፡ كَذَّبَتۡ ثَمُودُ بِطَغۡوَىٰهَآ ١١ሠሙድ ወሰን በማለፍዋ አስተባበለች፡፡ إِذِ ٱنۢبَعَثَ أَشۡقَىٰهَا ١٢ጠማማዋ በተንቀሳቀሰ ጊዜ፡፡ فَقَالَ لَهُمۡ رَسُولُ ٱللَّهِ نَاقَةَ ٱللَّهِ وَسُقۡيَٰهَا ١٣ለእነርሱም የአላህ መልክተኛ (ሷሊህ) «የአላህን ግመል የመጠጥ ተራዋንም (ተጠንቀቁ)» አላቸው፡፡ فَكَذَّبُوهُ فَعَقَرُوهَا فَدَمۡدَمَ عَلَيۡهِمۡ رَبُّهُم بِذَنۢبِهِمۡ فَسَوَّىٰهَا ١٤አስተባበሉትም፡፡ (ቋንጃዋን) ወጓትም፡፡ በኀጢኣታቸውም ምክንያት ጌታቸው (ቅጣትን) በእነርሱ ላይ ደመደመባቸው፤ አስተካከላትም፡፡ وَلَا يَخَافُ عُقۡبَٰهَا ١٥ፍጻሜዋንም (የምታስከትለውን) አያፈራም፡፡