Millat al-Islam

Chapter 95 · 8 verses · Muhammed Sadiq And Muhammed Sani Habib

Surah At-Tin in Amharic

Arabic with tafsir Listen to Surah At-Tin (1299 reciters)
Meccanسورة التين8 verses

بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

وَٱلتِّينِ وَٱلزَّيۡتُونِ ١በበለስና በዘይት ወይራ እምላለሁ፡፡ وَطُورِ سِينِينَ ٢በሲኒን ተራራም፤ وَهَٰذَا ٱلۡبَلَدِ ٱلۡأَمِينِ ٣በዚህ በጸጥተኛው አገርም (እምላለሁ)፡፡ لَقَدۡ خَلَقۡنَا ٱلۡإِنسَٰنَ فِيٓ أَحۡسَنِ تَقۡوِيمٍ ٤ሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው፡፡ ثُمَّ رَدَدۡنَٰهُ أَسۡفَلَ سَٰفِلِينَ ٥ከዚያም (ከፊሉን) ከዝቅተኞች ሁሉ በታች አድርገን መለስነው፡፡ إِلَّا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَعَمِلُواْ ٱلصَّٰلِحَٰتِ فَلَهُمۡ أَجۡرٌ غَيۡرُ مَمۡنُونٍ ٦ግን እነዚያ ያመኑት መልካሞችንም የሠሩት ለእነርሱ ተቆራጭ ያልኾነ ምንዳ አልላቸው፡፡ فَمَا يُكَذِّبُكَ بَعۡدُ بِٱلدِّينِ ٧ታዲያ ከዚህ በኋላ በፍርዱ ምን አስተባባይ አደረገህ أَلَيۡسَ ٱللَّهُ بِأَحۡكَمِ ٱلۡحَٰكِمِينَ ٨አላህ ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ፈራጅ አይደለምን? (ነው)፡፡

Translation: Muhammed Sadiq And Muhammed Sani Habib.